በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ነዋሪ የሆኑ የማህበሩን ደንብ የተቀበሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ከኢትዮጵያውያን ጋር በጋብቻ የተሳሰሩ የውጭ አገር ተወላጅ የሆኑ በዚህ የመረዳጃ ማህበር ስር በመሰባሰብ አንድ አባል ለተለያዩ ማሃበራዊ ጉዳዮች ፤ ለስራ ማስጀመሪያ ፤ ለስራ ማስፋፊያ ብሎም ለኢኮኖሚ ለዉጥ ማ የሚወጣው የገንዘብ መጠን ለአንድ ሰው ወይንም ለቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሚሆን ይህንን ችግር ለማቃለል ይቻል ዘንድ ይህ የመረዳጃ ማህበር ቀለል ባለና ሁሉንም አባል በማህበረተኝነት በማሳተፍ በዚህ ደንብ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በማዋጣት ከዚህ በታች በተዘረዘረው የመተዳደሪያ ደንብ መሰረት ተቋቁሟል፡፡
Official notices, deadline reminders, and community bulletins posted by the Administration.
Dear Haasumme member, 3rd round please deposit 1072019280126 Siinqee Bank Account name:Meskele Gobena Molu, Baneta Bare Lela and Gizachew Tilahun Gelgelo Haasummee Account Please deposits monthly saving amount pre mouths :1000 birr only
ትርጉም ፦ ጠቅላላ ጉባኤ ማለት መላው የማህበሩ አባላትን ያካተተ ስብስብ ማለት ነው የጠቅላላ ጉባኤው የስራ ድርሻ፥ የማህበሩ ጠቅላላ ጉባዔ ተተኪውን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለመምረጥ የሚረዳ የአስመራጭ ኮሚቴ በጥቆማ ይመርጣል በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ የተመረጡት አስመራጭ ኮሚቴ ተተኪውን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለእለቱ ምርጫ የሚሆኑ ዕጩዎችን ከማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በጥቆማ ይቀበላሉ በአስመራጭ ኮሚቴው አማካኝነት የቀረቡለትን ዕጩ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በድምጽ ብልጫ ይመርጣል የማህበሩን ህግ የመለወጥ የማሻሻል እና የመሻር ስልጣን አለው የስራ አመራር ኮሚቴ አባላትን የመሻር እና ጊዚያዊ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴን የመሾም ስልጣን አለው በአመት 3 ጊዜ ቋሚ ስብሰባ ያደርጋል፤ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በማንኛውም ጊዜ አስቸኳይ ስብሰባ በስራ አመራር ኮሚቴው ሲጠራ ስብሰባ ያካሂዳል ጠቅላላ ጉባኤው ተሟልቷል የሚባለው ከአባላቱ ሁለት ሶስተኛው በጉባኤው ላይ ሲገኙ ነው ማንኛውም ውሳኔ የሚተላለፈው ምላተ ጉባኤው ላይ ከተገኙት አባላት ከ51 በመቶ በላይ የድምጽ ድጋፍ ሲያገኝ ብቻ ነው
Mr. Baanata Baree CEO At Haasummee PLC
Ebbisa Tilahun Main Oditer and Zenebech Galgalo Vise Oditer
Gizachew Tilahun
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ነዋሪ የሆኑ የማህበሩን ደንብ የተቀበሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ከኢትዮጵያውያን ጋር በጋብቻ የተሳሰሩ የውጭ አገር ተወላጅ የሆኑ በዚህ የመረዳጃ ማህበር ስር በመሰባሰብ አንድ አባል ለተለያዩ ማሃበራዊ ጉዳዮች ፤ ለስራ ማስጀመሪያ ፤ ለስራ ማስፋፊያ ብሎም ለኢኮኖሚ ለዉጥ ማ የሚወጣው የገንዘብ መጠን ለአንድ ሰው ወይንም ለቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሚሆን ይህንን ችግር ለማቃለል ይቻል ዘንድ ይህ የመረዳጃ ማህበር ቀለል ባለና ሁሉንም አባል በማህበረተኝነት በማሳተፍ በዚህ ደንብ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በማዋጣት ከዚህ በታች በተዘረዘረው የመተዳደሪያ ደንብ መሰረት ተቋቁሟል፡፡
Instant QR verification and printable ID cards for every registered member.
Automated tracking of monthly savings, partial deposits, and unpaid balances.
Export comprehensive audit-ready Excel sheets and certified PDF statements.
Role-based segregation of duties between Admin, Treasurer, and Members.